Hello ንቃት - Ethiopia 1.0 [free]

Description

Hello ንቃት
ይህ Hello ንቃት የተሰኘ አፕሊኬሽን አነቃቂ ጥቅሶችን እና ቃላቶችን ይዟል፡፡
በአሰልቺ ሕይወት ዉስጥ ነቃ ብለን ወደፈለግነዉ የስኬት ደረጃ እንድደርስ የሚያበረታቱ አበረታች እና ሀይለኛ ጉልበት የሚሰጡን ጥቅሶችን ያካተተ አፕ ነዉ፡፡ ኑሮን ለማሸነፍ ነቃ ማለት ጥሩ ምርጫ ነዉ፡፡ መነቃቃት የጭንቅላት ጫዋታ ነዉ፣ የማይቻል ነገር የለም - እችላለሁ
በሉ…… ይቻላል፡፡
This Application - Hello Success - Motivational Quotes and Text Message by Amharic Version.
These quotes are help to motivate the peoples to make their Dream come True, creating success, Leading your Life and achieving your Goals.
Nothing is Impossible – Say “… i CAN…”
በአዲሱ አመት ነቃ ብለን ዓመቱን በስኬት እና ዉጤታማ ሁነን ለማሳለፍ የሚያነቃቁ አነቀቃቂ ጥቅሶችን በቆንጆ አቀራረብ በአማርኛ ቋንቋ ቀርቦላቹሃል በነጻ ይጠቀሙበት፡፡
‹… አንዱ የኑሮ መንገድ ተዘጋብኝ ብለህ በማዘን ጊዜህን አታባክን፣
የተከፈቱልህን አዳዲስ መስመሮችን ማየት አትችልምና…›
‹…. ነገሮችን እንድታደርግ የሚያስጀምርህ መነቃቃት ነዉ
ስትነቃቃ ወደፊት ለመራመድ ይመችሃል…›
It contains:- more than 100 Motivational Quotes for all Ethiopian . By Amharic Language, for Ethiopian Love, for Ethiopian Diasporas. Ethiopian Business man, Ethiopian
Modern Women, Ethiopian Life style, Ethiopian Culture.
It works Offline (without Internet) anyone can use these Apps.
You can Share those Motivational Quotes text message for your Family and Friends by Using Viber, e-mail, Skype, Instagram, Whatsapp, Telegram, Imo, LinkedIn, Ethio-telecom
Mobile Text Message, Facebook and Other Social Medias.
አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡
Thanks for downloading Our Apps
If you Like Rate us on play store.
Contact us by [email protected]
Make Your Number One Choice Bunna Apps!

les anciennes versions

Free Download Télécharger par QR Code
  • Nom du logiciel: Hello ንቃት - Ethiopia
  • Logiciel Catégorie: Livres et références
  • Code: com.bunnaapps.hello_nikat
  • La dernière version: 1.0
  • Exigence: {S} ou supérieur
  • Taille du fichier : 4.61 MB
  • Mettre à jour temps: 2018-11-05